በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሰላም ጉዳይ ላይ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት


በሰላም ጉዳይ ላይ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች አስተያየት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:29 0:00

የብልፅግና ፓርቲ በአካሔደው አንደኛ ጉባዔው፣ “የትግራይ ህዝብ እየከፈለ ነው” ያለውን “ያልተገባ ዋጋ” ለማስቀረት ሁሉንም የሰላም አማራጮች ለመጠቀም መስማማቱን አስታውቋል፡፡ የብልፅግና ፓርቲ አሉ የተባሉ የሰላም አማራጮችን በመጠቀም የትግራይን ሕዝብ ችግር እንፈታለን ማለቱ በተመለከተ፣ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችና ፖለቲካ ሰዎችን አስተያየት ጠይቀናል።

XS
SM
MD
LG