በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሳምንቱ የራዲዮ መፅሔት ወጎች፥


SEED 2016 awards (1)

የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት፤ ማኅበረ ግዩራን ዘረ ኢትዮጵያ (በእንግሊዝኛው ምህጻረ-ቃል SEED) እና የዘንድሮ ተሸላሚዎቹ።

ለማኅበረሠብ ልዕልና እና መሻሻል ባደረጉት ልዩ አስተዋፅኦ ከተመረጡ ባለ መልካም ታሪኮች ታሪክና ሥራ

የሙዚቃ ወግ፥ ከእውቁና አንጋፋው ድምጻዊ ሙዚቀኛና የሙዚቃ አቀናባሪ ግርማ በየነ ጋር ..

XS
SM
MD
LG