በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቪኦኤ - ልዩ ቃለ ምልልስ ከብ/ወቅ/አቡነ ማትያስ ጋር


ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ

የኢትዮጵያው ስድስተኛ ፓትርያርክ ከቪኦኤ ጋር ልዩ ውይይት አደረጉ።




please wait

No media source currently available

0:00 0:25:58 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው በቅርቡ መመረጣቸው ይታወቃል።
መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል
መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል

ሊቀ-ጳጳስ አባ ማትያስ ባለፈው የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ነበር “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ፓትርያርክ ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ-ጳጳስ ዘአኲስም፣ ወዕጨጌ ዘመንበረ-ተክለ-ኃይማኖት ተብለው የቅዱስ ሲኖዶሱ አባላት ሊቃነ-ጳጳሳት «ይደልዎ-ይገባዎታል» ብለው በ6ኛ ፓትርያርክነት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሲመተ-ፕትርክናቸውን ያከናወኑላቸው።

ፓትርያርክ አባ ማትያስ ማናቸው?

ከልጅነት እስከ እውቀት፣ ከዲቁና እስከ ቅስና፣ ከጵጵስና እስከ ፕትርክና ያለፉበትን ሕይወት ያስቃኙናል።

አዲሱ አበበ ነው ያወያያቸው።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ቅድስት ቤተክኅነት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስትያን ቅድስት ቤተክኅነት
XS
SM
MD
LG