በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ለሥራ ፈጣሪዎች ምን ምቹ ኹኔታ አለ?


በኢትዮጵያ ለሥራ ፈጣሪዎች ምን ምቹ ኹኔታ አለ?
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:19 0:00

የኢትዮጵያ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ከሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች መካከል፦ የገንዘብ፣ የዕውቀት እና የትስስር ውስንነት እንዲሁም የሥራ ቦታ ችግር ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚኽን ችግሮች የተመለከተችው ወጣቷ ሳሚያ አብዱል ቃድር፣ "የኢትዮጵያ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ማኅበር"ን ከአምስት ዓመት በፊት መሥርታለች፡፡  ከተመሠረተበት ጊዜ አንሥቶ ከ400 በላይ አባላትን ያፈራው ማኅበሩ፣ ዘርፈ ብዙ የግንዛቤ ማስጨበጫና የፖሊሲ ቅስቀሳ ሥራዎችን ሠርቷል፡፡ 

XS
SM
MD
LG