No media source currently available
በምሥራቅ አፍሪካ የምትገኘው የሶማሌላንድ ተገንጣይ ክልል በጎርጎርሳውያኑ ነገ ኅዳር 13 አጠቃላይ ምርጫ ታካሂዳለች፡፡ ራሷን ሪፐብሊክ ብላ በማወጅ ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እውቅና ለማግኘት እየገፋች በሄደች እና ቀጠና ውስጥ ትልቅ ሚና መጫወት ስትጀምር ውጤቱ ለሶማሊያ፣ ለአፍሪካ ቀንድ ብሎም ከዚያም በላይ ምን ትርጉም ይኖረዋል? የሚለውን ሄንሪ ዊልኪንስ ዘግቧል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።