በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በስራ ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ጤና እክል


በስራ ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ጤና እክል
please wait

No media source currently available

0:00 0:15:00 0:00

ለመኾኑ፣ የሥራ ቦታችን በጤናችን ላይ የሚያሳድረው ጫና ምን ይመስላል? በካናዳ ቶሮንቶ የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ በጋዜጠኞች የአእምሮ ጤና ላይ፣ ዐዲስ ግኝት ይፋ አድርገዋል። በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ላይ በተለያዩ ሞያዎች አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ባለሞያዎች፣ ከጦርነቱ በኋላ የገጠማቸውን የአእምሮ ሠቆቃ አጋርተውናል። መፍትሔው ምን ይኾን?

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነት መሰናዶ ያግኙ/

XS
SM
MD
LG