የኒው ዮርክ ከተማ የስደተኞች ቀውስና የነዋሪዎች ተቃውሞ
በኒው ዮርክ ከተማ፣ ወደ 60ሺሕ የሚደርሱ ጥገኝነት ጠያቂዎች ይገኛሉ። ጥያቄአቸው ተቀባይነት እስኪያገኝ ምርጫ ያጡት አንዳንዶቹ፣ ጎዳና ላይ እያደሩ ነው። ከሀገሬው ነዋሪዎችም፣ የጥገኝነት ጠያቂዎቹን በዚያ መገኘት የማይፈልጉ አሉ፡፡ የኒና ቪሽኔቫን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች