በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተዘነጉ የኬንያ ሴቶች ላይ ያተኮረ ህትመት  


በተዘነጉ የኬንያ ሴቶች ላይ ያተኮረ ህትመት  
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

ኬንያዊያን ጋዜጠኞች ሴቶችን ያማከሉ ዘገባዎችንና ህትመቶችን እያወጡ ነው። በኬንያ የሴቶች የትስስር መድረክ የሚዘጋጅ “የሷ ህትመት” የሚባል ውጤት በማኅበረሰብ ዘንድ የተዘነጉና ትኩረት የማይሰጣቸው ታሪኮች ትኩረት እንዲያገኙ እያደረገ ይገኛል። ቪክቶሪያ አሙንጋ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረችውን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች። 

XS
SM
MD
LG