No media source currently available
ኒክታር ቤንዲቶ በደቡብ ማዕከላዊ ሞዛምቢክ የሚኖር ሰዓሊ ሲሆን አካል ጉዳተኛ ነው፡፡ ነገር ግን ጉዳቱ ሳያግደው የሕጻናት የኪነ ጥበብ ት/ቤት የመክፈት ህልም አኑሯል፡፡ /ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/