በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

  “የእናቶች ምርጥ መጽሐፍ” አሸናፊ ደራሲ ማክዳ አርሺ 


  “የእናቶች ምርጥ መጽሐፍ” አሸናፊ ደራሲ ማክዳ አርሺ 
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:27 0:00

ደራሲ እና ነርስ ማክዳ አርሺ፣ የሦስት ሴቶች ልጆች እናት ናት፡፡ ማክዳ፥ “The world need uniquely happy you” የተሰኘ የልጆች መጽሐፍ አሳትማለች፡፡  መጽሐፉ በይዘቱ፣ ሁሉም ሰው የራሱን ባህል እና ማንነት እንዲያከብር ያበረታታል፡፡ መጽሐፉ፣ በዩናይትድ ስቴትስ በሚገኘው የብሔራዊ “የእናቶች የመጽሐፍ ምርጫ”(Mom’s choice Awards) በመባል አሸናፊ ኾኗል፡፡ “የዓለም መብራቶች” በሚል ርእስም፣ ወደ ዐማርኛ ቋንቋ ተመልሷል።

XS
SM
MD
LG