በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቡርኪና ፋሶው የፈጠራ ባለሞያ


የቡርኪና ፋሶው የፈጠራ ባለሞያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

በቡርኪና ፋሶ ዋና ከተማ ዋጋድጉ ሥራ ፈጣሪ ኒውላቭ ኩሺየቴር የወዳደቁ ማሽኖችን በመጠቀም የአካባቢውን ነዋሪዎች ህይወት በማቅለል ላይ ይገኛል። የፈጠራ ባለሞያው ስለሚሰራቸው የፈጠራ ስራዎች ዘጋቢያችን ጊልዳ ዳ  ያደረሰንን ዘገባ ኤደን ገረመው ታቀርበዋለች።

XS
SM
MD
LG