በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕፃናት የሳይበር ደኅንነት ሞጋቿ ደራሲ


የሕፃናት የሳይበር ደኅንነት ሞጋቿ ደራሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:17 0:00

ከዘጠኝ ዓመታት በፊት፣ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጣቸው ዚነት ከማል፣ ሞያዋን ከሕግ ወደ ሳይበር ደኅንነት በመቀየር፣ ከጆርጂያ ቴክ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪዋን ይዛለች። ዚነት፣ ባለፉት ዓመታት፣ በማንነት እና በሳይበር ደኅንነት ላይ ያተኮሩ ሦስት የሕፃናት መጻሕፍትን አዘጋጅታ አሳትማለች።

በእንግሊዘኛ የተዘጋጁት ሁለቱ ቀደምት መጻሕፍቷ፣ ወደ ስፓኒሽ ቋንቋ ተተርጉመዋል። በቅርቡ በቴዴክስ ሚኒሶታ ላይ የቀረበችው ዚነት፣ በሕፃናት እና በአዳጊዎች የሳይበር ደኅንነት ላይ፣ ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው? በሚለው ርእስ ላይ ንግግር አድርጋለች።

ዚነት ከማል ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ያደረገችውን ቆይታ ይከታተሉ።
XS
SM
MD
LG