በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮ አሜሪካዊ ማባያ የቀመመው ተቋም


ኢትዮ አሜሪካዊ ማባያ የቀመመው ተቋም
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00

“ኢትዮጵያን ጎርሜ ፉድ”፣ የሚያቃጥለውን የአሜሪካውያን የበርበሬ ሶስ በኢትዮጵያዊ ጣዕም ለማጣፈጥ የቻለ ተቋም ነው። በሳራ አየለ፣ በአሜሪካዊ ባለቤቷ እና በታናሽ እህቷ አማካይነት፣ ከሦስት ዓመታት በፊት የተጀመረው ድርጅቱ፣ ዐይነተኛ ኢትዮጵያዊ ጣዕም ያለውን ትኩስ መረቅ፥ “ኢትዮጵያን ሆት ሶስ” በሚል መለዮ ለገበያ አቅርቧል።  ከመሥራቾቹ አንዷ የኾነችው ሳራ አየለ ከአምሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርጋለች። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG