በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአገልግሎት ሂሳብ ካልከፈሉ አራስ ልጆቻቸው የሚታገቱባቸው የኮንጎ እናቶች


የአገልግሎት ሂሳብ ካልከፈሉ አራስ ልጆቻቸው የሚታገቱባቸው የኮንጎ እናቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:02 0:00

እንደ አብዛኞቹ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሁለንተናዊ የሆነ የጤና መድህን ሽፋን የላትም። ሆስፒታሎች፣ ህሙማን የህክምና ወጭያቸው ሙሉ በሙሉ ከፈለው ካልወጡ በሆስፒታሉ እንዲቆዩ በማድረግ ይገደዳሉ። በጤና ተቋም ለመውለድ ቢያንስ 40 ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን ይህም ለብዙዎች እጅግ ውድ ነው። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢዎች ያሰናዱትን ኤደን ገረመው እንደሚከተለው አሰናድታዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG