በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

2021 ለኢትዮጵያዊያን ሴቶች ምን ይመስል ነበር?


2021 ለኢትዮጵያዊያን ሴቶች ምን ይመስል ነበር?
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:07 0:00

የአውሮፓዊያኑ 2021 ዓ.ም በሴቶች ሕይወት ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተጽእኖ አሳድሯል፡፡ በኢትዮጵያም በህወሓት ኃይሎች እና በፌዴራል መንግሥቱ መካከል እየተካሄደ ባለው ጦርነት ምክንያት እጅግ ብዙ ሴቶች በአስገድዶ መደፈር፣ ጥቃትን እና መፈናቀልን አስተናግደዋል፡፡ ለመሆኑ ዓመቱ እንዴት አለፈ?

XS
SM
MD
LG