በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረው መድረክ
ባለፈው ሳምንት በኒው ዮርክ በተካሄደው 79ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ የመክፈቻ ዕለት ከተደረጉ የጎንዮሽ ክንውኖች መካከል የኢትዮጵያውያን የቡና ጠጡ እና የትስስር መድረክ አንዱ ነው። ጉባኤውን ለመሳተፍ ከአለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ያስተሳሰረ መርሃግብር በትውልደ ኢትዮጵያዊው አብዱ አባጀበል በተመሰረተው 'ኦሲስ ጂማ' ጭማቂ ቤት ተካሂዷል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች