በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ጽምፆች 


ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን ጽምፆች 
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:49 0:00

ትውልደ ኢትዮጵያ አሜሪካውያን በዛሬው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ድምጽ ሲሰጡ ውለዋል።  ማኅበረሰባቸውን በማስተባበር ምርጫቸው ላደረጉት ዕጩ ዘመቻ ድጋፍ ሲሰጡ የሰነበቱም አሉ። ለምክትል ፕሬዝዳንት ካማላ ሃሪስ የምርጫ ዘመቻ የገንዘብ እና የምርጫ ድጋፍ ለማሰባሰብ በተለያዩ የዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶች ሲንቀሳቀስ የቆየው ‘ሃበሻ ፎር ካማላ ሃሪስ’ የተባለው ትውልደ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አሜሪካውያን ያሉበት ቡድን አንዱ ነው።

XS
SM
MD
LG