No media source currently available
እግረመንገድ የሳይክል እንቅስቃሴ ከአመት በፊት በኤፍሬም በቀለ የተጀመረ ሲሆን በዛ ያሉ ወጣቶች እሁድ እሁድን የሚገናኙበት ሆኗል። እንቅስቃሴው ከመገናኛነት ባለፈም በከተሞች የእግረኛ እና የሳክል መንገዶች እንዲስፋፉ እየጣረ ይገኛል።