No media source currently available
የአፍሪካ መዝናኛ ኢንዱስትሪ፣ በቻይና እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ዓለም አቀፍ ውድድር እና መደጋገፍ የሚታይበት አንዱ ዘርፍ ነው። ሁኔታውን፣ አፍሪካውያን አርቲስቶች እንደ ዕድል ይመለከቱታል። የኬት ባርትሌትን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።