በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማርኛ ሥርጭቶች - ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29፣ 30፣ ግንቦት 1 እና 2 የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ - ቪኦኤ


ቪኦኤ
ቪኦኤ

የማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29 እና 30 እንዲሁም ግንቦት 1 እና 2 ሙሉ ሥርጭቶቻችንን ከዚህ የቪኦኤ አርማ ሥር ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡

በአዲስ ቴክኖሎጂ ሽግግር ወቅት በተፈጠረ ጊዜያዊ የቴክኒክ ችግር ምክንያት የሰሞኑን አንዳንድ ሥርጭቶቻችንን በሙሉ እና በቀጥታ ማግኘት ባለመቻላችሁ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡

ቴክኒሻኖቻችን ችግሩን ፈጥነው ለማስወገድ በትጋት እየሠሩ መሆኑን እየገለፅን የማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስ፣ ዐርብ፣ ሚያዝያ 29 እና 30 እንዲሁም ግንቦት 1 እና 2 ሙሉ ሥርጭቶቻችንን ከሥር ከተያያዙት የድምፅ ፋይሎች ማግኘት እንደምትችሉ ከአክብሮች ጋር እንገልፃለን፡፡

please wait

No media source currently available

0:00 1:02:59 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

please wait

No media source currently available

0:00 0:58:42 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

please wait

No media source currently available

0:00 0:59:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

please wait

No media source currently available

0:00 0:59:15 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ
XS
SM
MD
LG