በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ16ቱ ቀናት ጸረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ እና #የእህቴ ጠባቂ ነኝ የሚለው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንቅስቃሴ


የ16ቱ ቀናት ጸረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ እና #የእህቴ ጠባቂ ነኝ የሚለው የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንቅስቃሴ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

የጸረ ጾታዊ ጥቃትን በተመለከተ የ16 ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ዘመቻ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሕዳር 15 ቀን ተጀምሮ ያበቃ ቢሆንም የኢትዮጵያ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዘንድ #የእህቴ ጠባቂ ነኝ በሚል ርዕስ ዘመቻውን በመቀላልቀል የተጀመረው፤ በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ሴቶች እና ሕጻናት የምግብ፣ የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች እና መሰረታዊ ድጋፎች የማሰባሰብ እንቅስቃሴ ግን እንደቀጠለ ይገኛል፡፡

XS
SM
MD
LG