በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘረመል ቅይር ምግቦች እና የጤና ስጋት


የዘረመል ቅይር ምግቦች እና የጤና ስጋት
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:59 0:00

በሳይንሳዊ መንገድ ከፍተኛ ምርመር ተካሂዶባቸው የበሽታ መከላከል አቅማቸው እንዲዳብርና ከፍተኛ የሆነ ምርት እንዲሰጡ የተደረጉ እጽዋት፣ አዝርእት እና የእንስሣት ተዋጽዖዎች ጂኤምኦ በመባል ይታወቃሉ።
የጂኤምኦ ምርቶች በኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ እና ሱዳን እየተሞከሩና እየተመረተ ይገኛል።
ይሁን እንጂ እነዚህ ምግቦች ጤናማ አለመሆናቸውንና ጊዜያዊ መፍትሄ ብቻ እንደሆኑ ባለሞያዎች ይናገራሉ።

/ይህንና ሌሎች ዘገባዎች ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG