በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጦርነት እና ለትውልድ የሚተርፈው የአእምሮ ጠባሳ


ጦርነት እና ለትውልድ የሚተርፈው የአእምሮ ጠባሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

ጦርነት እና ግጭቶች በማኅበረሰቡ ላይ የሚፈጥሩት ተግዳሮት ዘመናትን እንደሚሻገር የስነ ልቦና እና የስነ አእምሮ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ይህን ችግር በተመለከተ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን ላይ ሰፊ የሆነ ውይይቶች የሚደረጉ ሲሆን ይህን መሰል ውይይቶችን በማስተናገድ ከሚታወቁት ማሕበራዊ መገናና ብዙሃን አንዱ የሆነው ‘የጤና ወግ’ በቅርቡ በዚህ ዙሪያ ክለብ ሃውስ በተሰኘው መተግበሪያ ላይ ባለሞያዎችን ጋብዞ ውይይት አድርጓል፡፡

XS
SM
MD
LG