በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በስማርት ስልኮች የተሰሩ ፊልሞች ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ


በስማርት ስልኮች የተሰሩ ፊልሞች ዓለም አቀፍ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:14 0:00

ከስልኮች መዘመን ጋር ተያይዞ በስማርት ስልኮች የሚሰሩ ፊልሞች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ለዕይታ እየበቁ ይገኛሉ፡፡ ዘርፉ በፊልም ጥበብ ውስጥ ለመሳተፍ የተለያዩ ጉዳዮች ተግዳሮት ለሆኑባቸው ሰፊ ዕድል ፈጥሯል፡፡ እአአ በ2016 ዋሺንግተን ዲሲ ላይ የተመሰረተው ስማርት ፊልም ፌስት ከተለያዩ የዓለም ክፍል የመጡ ከጀማሪ እስከ ታዋቂ የፊልም ባለሞያዎች የሚሳተፉት መሰናዶ ሆኗል፡፡

የዘንድሮው ፌስቲቫልም ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

/ዘርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG