No media source currently available
በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለየት ያለ የፕላስቲክ የቆሻሻ ማብላያ ተከፍቷል። ይህ ተቋም በድሬዳዋ ከተማ በጽዳት ስራ ላይ የተሰማሩ እና ቆሻሻ በመሰብሰብ ላይ ለሚሰሩ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል። /ሙሉ ዘገባን ከተያያዘው የምስል ፋይል/