በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የህጻናት የደም ካንሰር መድሃኒት ተመራማሪዋ ታቸር ዝናቡ


የህጻናት የደም ካንሰር መድሃኒት ተመራማሪዋ ታቸር ዝናቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:16 0:00

ታቸር ዝናቡ የካንሰር መድሃኒቶች ተመራማሪ ናት። ታቸር በቅርቡ በቤልጀም መንግስት ለጥናቷ መደገፊያ በጀት አግኝታለች። ምርምሯም መድሃኒት መቋቋም በሚችሉ የካንሰር ዓይነቶች ላይ ያተኩራል። ታቸር ከሰባት ዓመት በፊት አባቷን በካንሰር ህመም ምክንያት ማጣቷ ሙሉ ለሙሉ ፊቷን ወደ ካንሰር እንድታዞር ግድ እንዳላት ትናገራለች።

በአሁን ሰዓት ምርምምሯን በዋናነት በህጻናት የደም ካንሰር ላይ በማድረግ መድሃኒት የተላመዱ የደም ካንሰር ዓይነቶችን ታጠናለች።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ /

XS
SM
MD
LG