በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የ16 ቀናት ዘመቻ በእሷ ኢትዮጵያ


የ16 ቀናት ዘመቻ በእሷ ኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:20 0:00

የ16 ቀናት የጸረ ጾታዊ ጥቃት ዘመቻ በዓለም ዙሪያ እየታሰበ ይገኛል። በተለይም ከኮቪድ 19 በኋላ ጾታዊ ጥቃት መጨምሩን ጥናቶች የሚያሳዩ ሲሆን በኢትዮጵያም ጾታዊ ጥቃት አንድ ከመቶ መጨመሩን የተለያዩ ተቋማት እየገለጹ ይገኛሉ። በሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙ ተቋማት መሃከል አንዱ የሆነውን 'የሷ ኢትዮጵያ' የተሰኘ ተቋም  መስራች ምህረት ዋለልኝ ስለ 16 ቀናት ዘመቻ ከጋቢና ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡  /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG