No media source currently available
ማራኪ ግርማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአለ ፈለገ ሰላም የስነ ጥበብ ትምህርት ቤት የህትመት ውጤት የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ነው፡፡ ማራኪ በግራፊክስ ጥበብ ስራዎቹ ለየት ያሉ ባህላዊ እና በቀለም ያሸበረቁ ስራዎችን በመስራት የራሱን ቅርጽ ይዞ በመውጣት ላይ ያለ ባለሞያ ነው፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/