No media source currently available
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በየዕለቱ ትራንስፖርት ጥበቃ የሚሰለፉ ነዋሪዎችን መመልከት የከተማዋ የትራንስፖርት ችግር ምን ያክል ሥር የሰደደ መሆኑን ማሳያ ነው።