በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ


ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ ባለስልጣን አስታወቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:39 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ዩናይትድ ስቴትስ ለኢትዮጵያ ድርቅ ምላሽ የሚሆን ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታደርግ አንድ የዓለምአቀፍ ልማትና እርዳታ ባለሥልጣን አስታወቁ። ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት በUSAID ተጠባባቂ ረዳት አስተዳዳሪና የዲሞክራሲና የግጭቶች ጉዳዮች ባለሥልጣን ናቸው።

XS
SM
MD
LG