No media source currently available
ፕሬዚዳንት ትራምፕ አሜሪካ በመላው ዓለም ያላትን የሠራዊት ቁጥር ለመቀነስ መወሰናቸውን ተከትሎ ፣ ዩናይትድ ስቴትስ ወደ 12ሺ የሚጠጉ ወታደሮቿን ከጀመርን እያወጣች ነው፡፡