No media source currently available
የዛሬ የደኅንነት ሥጋቶችንና ፈተናዎችን ለመቋቋምና ለመፍታት ዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪካ አጋሮቿ ጋር በፅናት እንደምትቆም አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዧ ተናግረዋል።