በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይናውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ያሉ ቻይናውያን ድምጻቸውን እያሰሙ ነው


የቻይናውን የተቃውሞ እንቅስቃሴ ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ያሉ ቻይናውያን ድምጻቸውን እያሰሙ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:56 0:00

በቻይና የመንግሥቱን ኮቪድ-19ን ሙሉ በሙሉ የማስወገድ “ዜሮ ኮቪድ” ፖሊሲ በመቃወም በመካሄድ ላይ ያለውን እንቅስቃሴ በመደገፍ ዩናይትድ ስቴትስ ያሉ ቻይናውያን ወጥተው ድምጻቸውን እያሰሙ ናቸው፡፡ በመላዋ ቻይና እየተካሄደ ያለው ግዙፍ ተቃውሞ እአአ በ1989 ቲያናንመን አደባባይ ላይ ከተካሄደው ተቃውሞ ወዲህ የመጀመሪያ ነው፡፡

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG