No media source currently available
አፍሪካ የአምስት ቀናት ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የዩናይትድ ስቴትስ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ዋና አጋር እንደሆነች በሚነገረው ናይጀሪያ ቆይታቸው ወቅት የባይደንን አስተዳደር የአፍሪካ ፖሊሲ ያካተተ ንግግር አድርገዋል።