በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እንዲቻል ተመድ በድጋሚ ጠየቀ


ትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማድረስ እንዲቻል ተመድ በድጋሚ ጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:14 0:00

ትግራይ ክልል ውስጥ ለሲቪሎች ሰብዓዊ እርዳታ ማድረስ እንዲቻል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በድጋሚ መጠየቁ ተዘግቧል።  ከአንድ ወር በላይ በዘለቀው ውጊያ ምክንያት በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ በግጭት አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች የለት ደራሽ እርዳታ ፈላጊ መሆናቸውም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG