No media source currently available
የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላም ሚኒስቴር አማካኝነት በትግራይ ክልል ስላለው የሰብዓዊ ሁኔታ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማብራሪያ መስጠቱ ተገለፀ።