ኒውዮርክ —
በሳምንቱ መጨረሻ በከተማው የደረሰውን ፍንዳታ ተከትሎ የፀጥታው ጥበቃው በከተማዋ ተጠናክሯል።
የዓለም መሪዎች በጉባዔ ለመሳተፍ ወደ ከተማው እየገቡ ነው።
በሦርያ ያለው ግጭትና የስደተኞች ቀውስ የጉባዔ ዋና አጀንዳዎች መሆናቸው ታውቋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
-
ሔኖክ ሰማእግዜር