በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በተጠናከረው የሩሲያ የሚሳዬል ጥቃት ዩክሬናውያን የአሜሪካን ርዳታ ይሻሉ


በተጠናከረው የሩሲያ የሚሳዬል ጥቃት ዩክሬናውያን የአሜሪካን ርዳታ ይሻሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:07 0:00

ሩሲያ፣ ካለፈው ሳምንት ዐርብ ጀምሮ፣ በዩክሬን ከተሞች ላይ ማጥቃቷን አጠናክራ ቀጥላለች፡፡ የዩክሬን ባለሥልጣናት እንደሚሉት፣ በጥቃቱ በአገሪቱ የኀይል ማከፋፈያ ላይ የደረሰው ጉዳት፣ ጦርነቱ ከሁለት ዓመታት በፊት ከጀመረ ወዲህ ከባዱ ነው።

የቪኦኤዋ ሌሲያ ባካላትስ ከኪቭ እንደዘገበችው፣ አሜሪካ ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ ርዳታ የምትቀንስበት ጊዜ አሁን እንዳልኾነ የአገሪቱ ባለሥልጣናት በመናገር ላይ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG