በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ስደተኛ ዩክሬናውያን ቤተሰቦች በፖላንድ


ስደተኛ ዩክሬናውያን ቤተሰቦች በፖላንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

ወደ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ ዩክሬናውያን የሩስያን ወረራ ሸሽተው ተሰደዋል። ከቤተሰብ መለያየት ወይም የቤተሰብ አባልን በሞት ማጣት ጨምሮ የእያንዳንዳቸው ታሪክ እጅግ ልብ የሚሰብር ነው። የአሜሪካ ድምዝ ዘጋቢ ሄነሪ ሪጅዌል የሰባ ዓመት አዛውንትና የሦስት ዓመት ሕጻን ያሉበትን የኖቾቭና ቤተሰብ ታሪክ ተከታትሎ ተከታዩን አሰናድቷል።

XS
SM
MD
LG