በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአውሮፓ ሕብረት በሩሲያ የአልማዝ ምርት ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማውጣት ማውረድ ይዟል


የአውሮፓ ሕብረት በሩሲያ የአልማዝ ምርት ላይ ማዕቀብ ለመጣል ማውጣት ማውረድ ይዟል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00

የአውሮፓ ሕብረት ሩሲያ ዩክሬንን የወረረችበትን የመሪጀመሪያ ዓመት በሞስኮ ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን በመጣል በያዘው ዕቅድ እያሰበ ነው። ቀደም ደም ሲል በሕብረቱ የተጣሉት ማዕቀቦች የነዳጅ ዘይት፣ ጋዝ፣

የድንጋይ ከሰል፣ ብረታብረት፣ ሲጋራ፣ ቮድካ እና ወርቅ በመሳሰሉት የሩሲያ ምርቶች ላይ የተነጣጠሩ ነበሩ።

የአሁኑ የሕብረቱ ማዕቀብ ዝርዝር ደግሞ ሩሲያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች አንዱና ዋነኛ የአልማዝ ምርቷን ያካትታል ተብሎ ተጠብቋል። የአሜሪካ ድምጽ ዘጋቢ ሊዛ ብራያንት የአልማዝ ማእድን ምርቷ ለአዲሱ የሕብረቱ ዕቅድ ትኩረት ምክኒያት የሆነበትን ለማወቅ የዓለም የአልማዝ ንግድ መናሃሪያ ወደሆነችው የቤልጅጓ አንትወርፕ አቅንታ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG