በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትዊተርና የአሜሪካ ምርጫ


ትዊተርና የአሜሪካ ምርጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:44 0:00

የቴክኖሎጂ መስክ ቢሊየነሩ ኢላን መስክ ትዊተርን የገዙት አሜሪካ የአጋማሽ ግዜ ምርጫ ለማድረግ በምትዘጋጅበት ወቅት ነበር።

ታዛቢዎች እንደሚሉት፣ በበይነ መረብ የምርጫውን ተአማኒነት በተመለክተ የሚለቀቅ የሃሰት መረጃ፣ በገሃዱ ዓለም ችግር ሊፈጥር ይችላል። በመስክ ቁጥጥር ሥር የወደቀው ትዊተር ለዚህ ዝግጁ ነው?

[ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ]

XS
SM
MD
LG