ፕሬዚዳንት ትራምፕ ጄምስ ኮሚን ማባረራቸው “ትክክል ነው” ሲሉ ይናገራሉ


ፕሬዚዳንት ትራምፕ ጄምስ ኮሚን  ማባረራቸው “ትክክል ነው” ሲሉ ይናገራሉ

No media source currently available

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፌዴራሉን ምርመራ ቢሮ /ኤፍቢአይ/ን ዳይሬክተር ጄምስ ኮሚን ከሥራ ኃላፊነት ለማባረር የወሰዱትን የውሳኔ እርምጃ “ትክክል ነው” ሲሉ እየሟገቱ ናቸው።

XS
SM
MD
LG