No media source currently available
የትራንስፖርት አገልግሎት ለማዘመን እና በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ግንባታ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል። በ835 ሚሊዮን ብር ወጪ ብር የሚገነባው የአዲስ አበባ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል እየተበራከተ የመጣውን የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ዋነኛው መፍትሔ መሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር ገልጿል።