No media source currently available
የተዘጉ መገናኛ ብዙሃንና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፈቱ እንዲሁም የታሰሩ ፖለቲከኞች ይፈቱ ሲል ህወሓት ጠይቋል። ፓርቲው በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባወጣው መግለጫ ሃገርን ከመፍረስ ለማዳን ሁሉን አቀፍ ሃገራዊ መድረክ እንዲጠራ ጠይቋል።