No media source currently available
ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ 34 የህወሓት የገንዘብና የኢንዱስትሪ ተቋማት የባንክ ሂሳብ ማሳገዱ ተገልጿል። የተቋማሩን ሀብት የሚጠብቅ አስተዳዳሪ እንደሚሾምም ተገልጿል።