በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አፍሪካ ነክ ርዕሶች


አፍሪካ ነክ ርዕሶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:44 0:00

በአፋር ክልል በተፈናቃይ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች “የምግብ፣ ውሃ እና መድሃኒት እጥረት ቢኖርም ካምፑን እንድንለቅ አይፈቀድልንም፥ በማንንነታችን ምክንያት ከቤታችን ከተወሰድን በኋላ ከመጠለያው እንድንወጣ አልተፈቀደልንም” ሲሉ በስፍራው ለተገኘው የቪኦኤ ዘጋቢ ተናግረዋል።

የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክና የሩዋንዳ መሪዎች በመካከላቸው ያለውን ውጥረት ለማርገብና፣ ዲፕሎማሲያዊ ግንኑነታቸውን ለማሻሻል ባለፈው ሳምንት አንጎላ ለይ ስብሰባ አድርገዋል። ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ እንደገና ያቆጠቆጡትናን ባለፈው ወር አንድ የድንበር ከተማን የተቆጣጠሩትን M23 የተሰኙትን አማጽያን ትረዳች ስትል ሩዋንዳን ትከሳለች።

እንግዱ ወልዴ እነዚህን ጉዳዮች በዛሬው የአፍሪካ ጉዳዮች ፕሮግራሙ ይዳስሳል።

XS
SM
MD
LG