No media source currently available
ከባህር ዳር ከተማ በጣና ሃይቅ ላይ በመጓዝ የአባይና ጣና መገናኛ በሆነችው በደብረማሪያም ገዳም የጥምቀት በዓል የሚከበረው በሃይቁ ላይ በታንኳና ጀልባ በመንሸራሸር ነው።