በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች


በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:03 0:00

በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ትናንት ባካሄዱት ህወሓትን የሚያወግዝ ሠልፍ ህወሓትን በተመለከተ የተሳሳተ አቋም ያራምዳሉ ላሏቸው የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ኤምባሲዎች ደብዳቤ አስገብተዋል።

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ባስተባበረው ሠልፍ ላይ የተገኙት ተሳታፊዎች ለአፍሪካ ኅብረትም ደብዳቤ አስገብተዋል።

በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ባይቶና ፓርቲ በበኩሉ በትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የተዘጋጀው ሠልፍ “የትግራይን ሕዝብ አይወክልም” ብሏል።

ፓርቲው ለሠላም ውይይቱ መዘግየትና ለጦርነቱ እንደገና መጀመር ተጠያቂ ያደረገውም የኢትዮጵያን መንግሥት ነው።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG