በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ ክልል ዛሬ


ትግራይ ክልል ዛሬ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

በትግራይ ክልል የተለየያዩ አካባቢዎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎት የማቋረጥ ተቃውሞ በዛሬ ዕለት ቀጥሎ ውሏል። በተቃውሞው ወቅት የሰው ሕይወት ማለፉንም የዐይን እማኞች ገልፀዋል። በመቀሌ ከተማ ደግሞ ተቃውሞው ለሦስት ቀናት ከተደረገ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ መደበኛ ሥራ መገባት ተጀምሯል።

XS
SM
MD
LG