No media source currently available
የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል በወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ለክልሉ መገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ብልፅግና ፓርቲ የኢህአዴግን ሥልጣን መውርስ አይችልም ብለዋል።